ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ከታኅሣሥ ጀምሮ የሚከናወኑ የተለያዩ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ክብረ በዓላትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ክዋኔዎቹ ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ዓይነተኛ ሚናን እንደሚጫወቱ ቢሮው ጠቁሟል። መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሒር ሙሐመድ የልደት በዓል በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ቢከበርም በላሊበላ ከተማ በልዩ ሁኔታ […]
Source: Link to the Post