
በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙት የሰሜን ሸዋ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች አዋሳኝ አካበቢዎች የፀጥታ ችግር ተባብሶ የሰው ሕይወት እና የንብረት ውድመት ማድረሱ ተሰማ። ቅዳሜ ዕለት የተቀሰቀሰው ግጭት ወደ አጎራባች የገጠር ቀበሌዎች መስፋፋቱ የተገለጸ ሲሆን፤ ማክሰኞ ደግሞ ተደጋጋሚ ችግር ሲገጥማት ወደ በቆየችው በአጣዬ ከተማ ተከስቶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ገልጸዋል።
Source: Link to the Post