በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሔደ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልል አቀፍ ኮንፈረንሱን በባሕር ዳር ከተማ ማካሔድ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ ከመጋቢት 21/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው። በኮንፈረንሱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply