You are currently viewing በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ባለፉት ቀናት ከባድ ውጊያዎች መካሄዳቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ – BBC News አማርኛ

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ባለፉት ቀናት ከባድ ውጊያዎች መካሄዳቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8b18/live/bc61b340-7d71-11ee-a353-fff4d32ef82d.jpg

በአማራ ክልል ወራት ባስቆጠረው በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት ባለፉት ቀናት በበርካታ የክልሉ አካባቢዎች ተባብሶ መቀጠሉን በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply