በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የሰላም ኮንፈረስ እንደቀጠለ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በበርካታ የክልሉ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ የሰላም ኮንፈረንሶች እንደቀጠሉ ናቸው፡፡ በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ መኾኑን አሚኮ ዘገባ መሥራቱ ይታወሳል፡፡ እየተካሄደ ያለው የሰላም ኮንፈረንስ ዛሬም ሲቀጥል በሰሜን ጎጃም ዞን አዴት ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ነባሩ ጭልጋ ወረዳዎች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply