በአማራ ክልል የተለያዩ ከተማዎች፣ ወረዳዎች እና ዞኖች በተንቀሳቃሾችና በአገልግሎት ሰጪዎች ላይ የሰዓት ገደብ ወስነዋል። በዚህም መሠረት፦ ወልዲያ ከተማ ሰው- ከምሽቱ 12፡00 እስ…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተማዎች፣ ወረዳዎች እና ዞኖች በተንቀሳቃሾችና በአገልግሎት ሰጪዎች ላይ የሰዓት ገደብ ወስነዋል። በዚህም መሠረት፦ ወልዲያ ከተማ ሰው- ከምሽቱ 12፡00 እስከ ንጋቱ 1፡00 ድረስ ተሽከርካሪ- እስከ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ሰቆጣ ከተማ ሰው- ከምሽቱ 1፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ድረስ ተሽከርካሪ – ከምሽቱ 12፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ድረስ ተፈናቃይ – ከካምፕ ውጭ መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ክልክል ነው። ሐይቅ ከተማ ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ መጠጥ ቤቶች – ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ሰው- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ኩታበር ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ሰው- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ደሴ ምግብና መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ ማንኛውም እንግዳ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ የከተማው ነዋሪ- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ታክሲ- ከምሽቱ 2፡ዐዐ በኋላ ባጃጅ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ ኮምቦልቻ ሰውም፣ታክሲዎችም- ከቀኑ 11፡00 በኋላ መቅደላ ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡ዐዐ እስከ ጧቱ 12፡ዐዐ ድረስ ሰው- ከምሽቱ 2፡00 እስከ ጧቱ 12፡00 ድረስ ምግብና መጠጥ ቤቶች -ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ደብረ ብርሃን ተሽከርካሪ – ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ምግብና መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ተፈናቃይ- ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ወደ ከተማዋም ወደ ጣቢያም መግባት ክልክል ነው። ደባርቅ ከተማ ባጃጅ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ ተፈናቃይ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ ወደ ከተማውም ወደ ጣቢያም መግባት ክልክል ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply