በአማራ ክልል የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን ማከናወኑን የክልሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በጥናት በተለዩ 12 ዞኖች እና ስድስት ከተሞች የገበያ ማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን መሥራቱን በባለሥልጣኑ የእቅድ፣ በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክተር መሳፍንት አሞኜ ገልጸዋል። ዳይሬክተሩ አያይዘውም የኑሮ ውድነት በተባባሰባቸው ዞኖች እና ከተሞች 84 የሸማቾች ኀብረት ሥራ ማኀበራት፣114 ሁለገብ የገበሬ ዩኒዬኖች፣ ስምንት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply