በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮው አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡: የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው ሞላ በምሥራቅ አማራ በኩል ከፍተኛ የሆነ የግሪሳ ወፍ ክስተት መኖሩን ተናግረዋል፡፡ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎችም ደግሞ የቢጫ ዋግ እየተስፋፋ መሆኑን ነው የገለፁት፡፡ የግሪሳ ወፉን እና የቢጫ ዋግን ለመከላከል ሰፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply