በአማራ ክልል የተጀመሩ የጤና ተቋማት ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቃቸውን የክልሉ ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡

ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔው ሁለተኛ ቀን ሲቀጥል በአማራ ክልል የተጀመሩ የጤና ተቋማት ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እየተጠናቀቁ አለመኾኑን የክልሉ ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በጉባዔው ላይ ገልጿል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወይዘሮ አበራሽ ታደሰ ግንባታዎች በተያዘላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply