በአማራ ክልል የኮሌራ ወረርሽኝ ስርጭት እየሰፋ መምጣቱን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከሐምሌ 8/2015 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሽኝ አሁን ላይ 31 ወረዳዎችን አዳርሷል። እስካሁን ባለው መረጃም መሠረትም በወረርሽኙ 4 ሺህ 84 ሰዎች ተጠቅተዋል። የ76 ሰዎችን ሕይዎት ደግሞ ነጥቋል ነው የተባለው። በቋራ ወረዳ የተነሳው የኮሌራ ወረርሽኝ ባሕር ዳር ዙሪያ፣ ደራ፣ ምሥራቅ ደንቢያ፣ አለፋ፣ ምዕራብ በለሳ፣ ጎንደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply