በአማራ ክልል የገጠመውን ችግር ሙሉ በሙሉ በመቀልበስ የሕዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ “የጣና ቃል ኪዳን ሰነድ” ስምምነት ተፈረመ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም የአምስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን እና የወደፊት የሥራ አቅጣጫውን የክልል፣ የዞን እና የከተማ አሥተዳደር አመራሮች በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ገምግሟል። በመድረኩ ማጠናቀቂያ ክልሉ የገጠመውን ችግር በዘላቂነት በመቀልበስ ሰላምን ለማስፈን እና የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ “የጣና ቃል ኪዳን ሰነድ” ስምምነት ተፈርሟል። ይህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply