በአማራ ክልል ታዳጊዎችን ለጽንፍ ተግባር የሚመለምሉ አሉ።===============ጉዳያችን / Gudayachn===============ጽንፈኝነት ዘር የለውም። የእገሌ ጎሳ ሲሰራው ስህተት እና ወንጀል፣የእንቶኔ ጎሳ ሲሰራው ትክክል ሊሆን አይችልም። ነጩን ነጭ፣ጥቁሩን ጥቁር ብሎ ኢትዮጵያዊነት ከሁሉም አቅጣጫ ገንኖ እንዲወጣ ማድረግ በምንም ዓይነት ድርድር ውስጥ የሚገባ ጉዳይ አይደለም።ኢትዮጵያ ዘመናትን ተሻግራ ዛሬ ላይ የደረሰችው በጎሳቸው እያሰሉ ፍትሕ የማይሰጡ እውነተኛ መሪዎች ስለነበሯት ነበር። ህዝብን ወደ እልቂት የሚመራ ማናቸውም ዓይነት ተግባር ከየትኛውም ጎሳ ቢመጣ ኢትዮጵያን የሚል በሙሉ ሊቃወመው የሚገባ ነው።ይህ
Source: Link to the Post