በአማራ ክልል የፓርቲዎች ዝግጅት

https://gdb.voanews.com/D5D3EFA1-5781-4B8E-BF8C-EFDDB071BE03_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያ በመጭው ለሚካሄደው 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ ባልተሟላ መንገድም ቢሆን የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሰሩ መሆናቸውን የተለያዩ ፓርቲዎች ገለፁ።

ምርጫ ሃገረ መንግሥትን ለመገንባት ወሳኝ ነው መሆኑን ሁሉም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ይመሰክራሉ። 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነጻ፣ ተአማኒና በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያለው እንዲሆንም እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply