በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መደበኛ ትምህርት ተጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው መደበኛ ትምህርት ተጀምሯል። የመማር ማሰተማር ሥራውን የትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች በባሕርዳር ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየተመለከቱ ነው። ተማሪዎችም በዓመቱ የመጀመሪያ የትምህርት መጀመሪያ ቀን ወደ ትምህርት ቤቶቻቸው አቅንተዋል። ለመማር ማስተማር ዝግጁ መኾናቸውንም ተናግረዋል። የሽምብጥ የመጀመሪያና መለስተኛ ትምህርት ቤት ምክትል ርእሰ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply