“በአማራ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት ተግባር እና ኀላፊነትን በአግባቡ መወጣት ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ክትትል እና ቁጥጥር ከሚያደርጉባቸው ተቋማት በጋራ እቅዳቻቸው ላይ ተወያይተዋል። በወይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና የአሥፈጻሚ ተቋማት መሪዎች ተገኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴዎችን የጋራ እቅዶች ያቀረቡት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ቋሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply