በአማራ ክልል ያለው የሰላም ሁኔታ በተሻለ ለውጥ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ።

ባሕርዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ያለው ሰላም ከነበረበት የከፋ ግጭት በመውጣት በተሻለ ለውጥ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ደሳለኝ በመግለጫቸው እንዳነሱት አሁን ላይ ያለው የክልሉ የሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply