“በአማራ ክልል ያለው የፋይናንስ አካታችነት ማዕቀፍ አሁን ካለበት 35 በመቶ ወደ 70 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው” ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ፕሮግራም እንደ ሀገር ተቀርጾ እየተሠራ ሲኾን ይህንን አካታችነት ለማሳደግ ፕሮግራሙን ክልላዊ ማዕቀፍ በመስጠት እየተሠራ ነው። የብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ ሁለት መሠረት በማድረግ የተዘጋጀውን የአማራ ክልል የፋይናንስ አካታችነት ማዕቀፍ በክልሉ ለተደራጀው የፋይናንስ አካታችነት ምክር ቤት እና ግብረኀይል አባላት የማስተዋወቅ ሥራ እየተሠራ ነው። የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ፕሮጀክት አካታችነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply