“በአማራ ክልል ጦርነት በነበረባቸው ቀጠናዎች 40 በመቶ እናቶች በቤት ውስጥ እየወለዱ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የጤናው ሴክተር ብቻ ወደ 14 ቢሊዮን ብር ጉዳት ደርሶበታል ባሕር ዳር :መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጦርነት በነበረባቸው ቀጠናዎች የሚኖሩ 40 በመቶ የሚኾኑ እናቶች በቤት ውስጥ እንደሚወልዱ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ጋሹ ክንዱ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ይህንን ያሉት በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ በመገንባት የእናቶች እና ህጻናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply