በአማራ ክልል 13 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ እስከ ኅዳር 21/2016 ዓ.ም 12 ነጥብ 92 ቢሊየን ብር ሰብስቧል። በክልሉ በ2016 የበጀት ዓመት በአጠቃላይ 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ከ12 ነጥብ 92 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል፡፡ የክልሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ የታቀዱ ሥራዎች እንዳይስተጓጎሉ በሚተጉ ሠራተኞች፣ አመራሮችና ግብር ከፋዮች የጋራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply