በአማራ ክልል 35 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አስታወቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 በጀት ዓመት 42 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ሰፊ እንቅስቃሴ ሲደረግ የቆየ ሲኾን የገጠሙ ተግዳሮቶችን ሁሉ በመቋቋም እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 35 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ዶክተር ይልቃል አስታውቀዋል። ይህ ገቢ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻደር የ10 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ወይም የ40 በመቶ እድገት አለው። ለዚህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply