በአማራ ክልል 41 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል የመስኖ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት በሦስት ዙር የመስኖ ልማት 41 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል የመስኖ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ ተናግረዋል። በመስኖ ዘርፍ ውጤታማ ሥራ ለማከናወን በርካታ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ስለመኾኑም ጠቁመዋል። በበጀት ዓመቱ በነባር እና በአዲስ ከ333 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት ታቅዶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply