በአማራ ክልል 5 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ክልሉ አስታወቀ

https://gdb.voanews.com/C3CE6E71-7994-4349-920D-00DF8F39972E_w800_h450.jpg

በአማራ ክልል  በወረራ ውስጥ ባሉ አራት ዞኖች የሚኖረውን ጨምሮ ከ5 ሚልዮን ህዝብ በላይ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው የክልሉ መንግስት አስታወቀ።

በክልሉ እስካሁን በምግብና በህክምና እጦት ሳቢያ ከ120 በላይ ሰዎች መሞታቸውን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና እና ልዩ ድጋፍ የሚሹ ኮሚሽን አስታወቀ።

በሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ጉዳይ ዓለም አቀፍ ተቋማትን ወቅሷል። 

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply