በአማራ ክልል 61 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚሠሩ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየተገመገመ ነው። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም የተመለከተ ግምገማ እና ውይይት የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply