ባሕር ዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 166 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በምክር ቤቱ ጉባዔ ላይ ገልጸዋል። አጠቃላይ በዓመቱ ለመገንባት ከታቀዱት 166 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 84 የሚኾኑት በግማሽ ዓመቱ የሚጠናቀቁ ናቸው ብለዋል። ከ84ቱ ውስጥ 45 የሚኾኑት እስከ ሩብ ዓመቱ መጨረሻ […]
Source: Link to the Post