በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ስለ HR6600 ረቂቅ ሕግ ይህን ብሏል!

በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ይህን ብሏል::   “በ HR6600 ረቂቅ መሰረት በአማራ ላይ የዘር ፍጅት የፈፀሙ አካላት በሙሉ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደረጋል።” ይህን ያሉት የአማራ ማህበራት በሰሜን አሜሪካ ሰብሳቢ ቴዎድሮስ ትርፌ ናቸው። በጉዳዩ ዙሪያ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ንግግራቸው ቀጥሎ ቀርቧል። ~~ 1. “ረቂቁን ተቃወሙ” የሚሉ ባለስልጣናት ጭንቀታቸው ኢትዮጵታያ እንዳትጎዳ ሳይሆን በሰሩት ወንጀል ልክ ተጠያቂ እንዳይሆኑ ነው፤ የኢትዮጵያ መጎዳት ቢያሳስባቸው ኖሮ ከ HR6600 ይልቅ ሀገሪቱ ውስጥ የሚፈሰው ደም ያስጨንቃቸው ነበር። 2. የኢትዮጵያ ባለስልጣናት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply