በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የጎንደርና የአከባቢው ተወላጆች በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለቅዳሚት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግብዓት ድጋፍ አደረጉ፡፡

ሰቆጣ፡ ሕዳር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዝቋላ ወረዳ ቅዳሚት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የጎንደርና የአከባቢው ተወላጆችና ወዳጅ ኢትዮጵያዊያን 150 የመማሪያ ወንበር ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን ይዘው የመጡት አቶ አብልኝ ሙሉ አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን 900 ሺህ ብር ወጭ በማድረግ 150 የተማሪዎች መማርያ ወንበር ድጋፍ አድርገናል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply