በአሜሪካ በካፒቶል ሁከት የሞተ ፖሊስ ቤተሰቦች 10 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፈላቸው ከሰሱ

የፖሊስ መኮንኑ በብጥብጡ ምንም አይነት ጉዳት ባይደርስበትም ሁነቱ ለህልፈቱ ሚና ተጫውቷል በሚል ነው ክሱ የቀረበው

Source: Link to the Post

Leave a Reply