በአሜሪካ አየር ማረፊያዎች ከመንገደኞች ላይ በፍተሻ የተያዙ ሽጉጦች ቁጥር ታይቶ የማይታወቅ መሆኑ ተገለጸ።
እስከ ታህሳስ ድረስ በአጠቃላይ 6 ሺህ 301 ሽጉጦች ከመንገደኞች በፍተሻ የተገኙ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 88 በመቶ የተቀባበሉ መሆናቸው ተገልጿል።

Source: Link to the Post