You are currently viewing በአሜሪካ እየተስፋፋ የመጣው በይፋ ሰይጣንን ‘የማምለክ’ እንቅስቃሴ – BBC News አማርኛ

በአሜሪካ እየተስፋፋ የመጣው በይፋ ሰይጣንን ‘የማምለክ’ እንቅስቃሴ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/c3da/live/ed572f80-f6de-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.png

ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply