በአሜሪካ ኦሬገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡
አትሌት ሞስነት ገረመው ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም
Source: Link to the Post
አትሌት ሞስነት ገረመው ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም
Source: Link to the Post