በአሜሪካ ኮንግረስ የኃይል ሚዛኑ ገና አልለየም

https://gdb.voanews.com/000b0000-0aff-0242-653a-08dac34f8112_tv_w800_h450.jpg

የዩናይትድ ስቴትስ የአማካይ ዘመን ምርጫ ከትናንት በስተያ፤ ማክሰኞ ቢጠናቀቅም የተወካዮች ምክር ቤቱን የሚቆጣጠረ የትኛው ፓርቲ እንደሚሆን እስካሁን ግልፅ አይደለም።

ወሳኝ በሆኑ ግዛቶች የድምጽ ቆጠራው ቀጥሏል። ሪፐብሊካኑ ያሸንፏቸዋል ተብለው ሲጠበቁ የነበሩ አንዳንድ ግዛቶች በዲሞክራቶቹ እጅ በመውደቃቸው በጠባብ ልዩነትም ቢሆን ኮንግረስን በበላይነት መቆጣጠሩን ሊቀጥሉ የመቻል ዕድል እንዳላቸው ይሰማል።

የተያያዘው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply