በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ከአሜሪካ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር.) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል ከኾኑት ጄሪ ካርል እና ሮኒ ጃክሰን ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት ከ120 ዓመታት በላይ የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ተነስቷል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት በሕዝብ ብዛት ሁለተኛ እና በፈጣን የኢኮኖሚ እድገት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply