ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተገመገመ ነው። ከመድረኩ ተሳታፊዎች መካከል የግብርና፣ የገቢዎችና የኢንዱስትሪ ሚኒስትሮች በሰጡት አስተያየት፤ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ […]
Source: Link to the Post