በኤርትራ ዋና ከተማ አሥመራ ትናንት አርብ ምሽት ላይ ከባድ የፍንዳታ ድምጽ መሰማቱን የከተማዋ ነዋሪዎችና ሌሎች ምንጮች ተናገሩ። ቢቢሲ በአሥመራ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን በመጠየቅ እንዳረጋገጠው ፍንዳታው የተሰማው ምሽት ላይ ሲሆን ነገር ግን በየትኘው የከተማዋ ክፍል ላይ እንደተከሰተ እርግጠኛ አይደሉም።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post