በአረቡ ዓለም ለመጀመሪያው ጊዜ ከህዳር 11 /2015 ዓ.ም ጀምሮ የተካሄደው 22ኛው የኳታር የፊፋ ዓለም ዋንጫ አንድ ሁለት እያለ አጓጊ ሆኖ ቀጥሎ እነሆ ለፍፃሜ ደርሷል፡፡የ 2018 ሻፒዮ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/PwGKHmhQhPD6nBSNbcfJvR95sJGI1FGN3dn5r6bcpv_H6t33QbrwS_TlnDZNRAVDLMT9IpLZLKL3xQwVzuY-eKXF2ZvGQcWUS7--bz6mfEjf5Usq98vqxbPGesN-wrXDFuDApNb0enMhSc7KRMmHyVzXo0B2b8HW4WZ0XnR60HfAU-B-H49bwU3ArGrorM56HqvEr_sb4s_NPFsd1f07i4YANEt9AOPDX0__k_5M0BqECBOW7_OpqF6PC5S8KHIMbugjf8geesbvmVyjXLSYiMiBUkJoSBlpSjL_oIeV5dlVnHHIvtr6JNyi4A450GdLnlTzvCRdQdLWZETkFJQECw.jpg

በአረቡ ዓለም ለመጀመሪያው ጊዜ ከህዳር 11 /2015 ዓ.ም ጀምሮ የተካሄደው 22ኛው የኳታር የፊፋ ዓለም ዋንጫ አንድ ሁለት እያለ አጓጊ ሆኖ ቀጥሎ እነሆ ለፍፃሜ ደርሷል፡፡

የ 2018 ሻፒዮናዋን የኪሊያን ምባፔ ሀገር ፈረንሳይ ከ ሊዮኔል ሜሲ ሃገሯ አርጀንቲና ለፍፃሜ አፋጧል

22ኛው የኳታር የፊፋ ዓለም ዋንጫ ጨዋታን ከጅማሮው ጀምሮ ለአድማጮቹ ሲያደርስ የቆየው የኢትዮጵያዊያን የሆነው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 አሁንም እንደከዚ ቀደሙ የፍፃሜውን ጨዋታ ለአድማጮቹ ለማድረስ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

ይህንኑ የፍጻሜ ጨዋታ ፉትቦል ላይቭ (FOOTBALL LIVE) እሁድ ከቀኑ 11፡00 ሰአት ጀምሮ ለውድ አድማጮቻችን ያደርሳሉ፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply