በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ ዜጎች ለልማት ቁርጠኛ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም ብለዋል።
የምንተክላቸው ፍሬ ያፈራሉ፣ የዘራነውንም እናጭዳለን ሲሉም አስታውቀዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply