በአራት ቀን፣ አምስት ምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ላይ 72 የሀሰት ዜናዎችን ለቀዋል

ሲኤንኤን፣ አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ አሶሼትድ ፕረስ እና ፍራንስ 24 የተሰኙ የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃን በአራት ቀኖች ውስጥ ብቻ በኢትዮጵያ ላይ 72 የሀሰት ዜናዎችን መልቀቃቸው ታውቋል። በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ የሚተላለፈው የ”ቴክቶክ” ፕሮግራም አዘጋጅ ሰለሞን ካሳ በትዊተር ገጹ ላይ ባሰፈረው መረጃ፤ ምዕራባዊያኑ መገናኛ ብዙኃን ሆን ብለው በህዝቡ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር የሀሰት ዘገባዎችን በስፋት እያሰራጩ ናቸው ብሏል። ዛሬም የቅኝ ግዛት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply