You are currently viewing በአርሰናል እና በሲቲ ጨዋታ ሰበብ በግድያ የተጠረጠሩ ሁለት ኡጋንዳውያን ተያዙ   – BBC News አማርኛ

በአርሰናል እና በሲቲ ጨዋታ ሰበብ በግድያ የተጠረጠሩ ሁለት ኡጋንዳውያን ተያዙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4717/live/d4a06b90-a2ca-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የአርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታን ተከትሎ በተከሰተ ጸብ ካምፓላ ውስጥ በአንድ ወጣት ሞት ሁለት የሲቲ ደጋፊዎች በግድያ ወንጀል ተይዘው ሊከሰሱ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply