በአርቲስት ሀጫሉ ሞት ምክንያት 123 ሰዎች በገፍ ተገለዋል፡፡ 500ሰዎች ቆስለዋል፡፡ በሺዎች ሲፈናቀሉ በርካታ ንብረትም ወድሟል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም)  የኢትዮጵያ  ሰባዊ…

በአርቲስት ሀጫሉ ሞት ምክንያት 123 ሰዎች በገፍ ተገለዋል፡፡ 500ሰዎች ቆስለዋል፡፡ በሺዎች ሲፈናቀሉ በርካታ ንብረትም ወድሟል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ ሰባዊ…

በአርቲስት ሀጫሉ ሞት ምክንያት 123 ሰዎች በገፍ ተገለዋል፡፡ 500ሰዎች ቆስለዋል፡፡ በሺዎች ሲፈናቀሉ በርካታ ንብረትም ወድሟል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ኮሚሽን እንደገለፀው ሰኔ 22 የሀጫሉን ድንገተኛ ግድያ ተከትሎ ለሶስት ቀን የዘለቀ የማያባራ ግጭት ተቀስቅሶ ሰንብቷል፡፡ በግጭቱም 123 ያህል ሰዎች ብሄር እና ሀይማኖታቸው ተለይቶ በግፍ ተጨፍጭፈዋል፡፡ ቤት እና ንብረታቸው የወደመባቸውም በብሄር እና ሀይማኖት ማንነታቸው እንደሆነ ታውቋል፡፡ በመንግስት በኩል የተወሰደው እርምጃ ንፅሃንን የጎዳ እንደነበር አረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ ለእነደዚህ አይነት ሰባዊ ቀውሶች መንስኤ እና መከላከልን የሚያጠና መዋቅር ያስፈልጋል ሲሉ የሰባዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነሩ ዶክተር ዳኔኤል በቀለ ጥቁምታ ሰጥተዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply