በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው የኢትዮጵያ  ዓለምአቀፉ  ጥምረት ለመተከል ተፈናቃዮች አንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013 ዓ.ም)  አርቲስት ታማኝ በመላ ሀገሪ…

በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው የኢትዮጵያ ዓለምአቀፉ ጥምረት ለመተከል ተፈናቃዮች አንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013 ዓ.ም) አርቲስት ታማኝ በመላ ሀገሪ…

በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው የኢትዮጵያ ዓለምአቀፉ ጥምረት ለመተከል ተፈናቃዮች አንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013 ዓ.ም) አርቲስት ታማኝ በመላ ሀገሪቱ ለተፈናቀሉት ሁሉ ኢትዮጵያዊያንን በማስተባበር ድጋፍ አስደርጓል፡፡ የጌዲዮ እና የቡራዮ ተፈናቃዮችን ጨምሮ በሌሎች አካባቢዎች ላሉትም አርቲስት ታማኝ ኢትዮጵያውያን በማስተባበር ቀድሞ ደራሽ ሆኗል፡፡ ድጋፍ ላደረጉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተፈናቃዮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ እስካሁን በመተከል የተፈናቀሉት ቁጥር 170ሺ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በዳጉር ወረዳ ትናንት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ አለመረጋጋት ተከስቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply