You are currently viewing በአርጩሜ ገላቸው እስኪተለተል የሚገረፉት የኬንያ ተማሪዎች ሰቆቃ – BBC News አማርኛ

በአርጩሜ ገላቸው እስኪተለተል የሚገረፉት የኬንያ ተማሪዎች ሰቆቃ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/46e8/live/40a33120-76e1-11ee-8139-61b1db4c8e2f.jpg

ካሌብ ምዋንጊ ከማለዳዎች በአንዱ ለቁርስ ከሚፈቀድለት በላይ ምግብ አነሳ። ለዚህ ድርጊቱ መቀጣት ነበረበት። ቅጣቱ በአርጬሜ ገላው እስኪተለተል መገረፍ ነበር። በከፍተኛ ሁኔታም ተደበደበ። ግርፋቱ ከሞት አፋፍ አድርሶ መለሰው። የጽኑ ሕሙማን ክፍል (ICU) ገብቶ ነፍሱ ተረፈች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply