በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራዉባየር ሊቨርኩሰን ወርቃማ ታሪክ ፃፈ !!!!!!የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን ቀደም ብሎ ማሸነፉን ያረጋገጠው ባየር ሊቨርኩሰን ከኦግስበርግ ጋር ያደረገውን የመጨረ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/flc0rNCwmL2BNLdcXnZOViksBXy9Tw_98q_xApcFIgCug0kESC2mYPNckVT2wUD3QDDOwVFlLw2skacMQRK6fho4CdAgjPpYyjoMxthKPVRozf948xs0k_Azz_y8fG6PchfHwsTm-didEyEU4nqqmyft0nr_sg9-zNny5Wd0oBtKcbxo6AILsZ2ViaqC3TABdL94RkXjHmC8Si_x0IHInSwl4a8t4XY1NPBELgsFnHXDrSFnY82CAezM5Zp5G5AVV-VRnLfJrUW5PE73E1Bb_8x3LYz22t4XoPSt8GTOScS2bC-j7JN1EVgS8ziFcTQv9CgqGoJJC9is903FgF_CLw.jpg

በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራዉባየር ሊቨርኩሰን ወርቃማ ታሪክ ፃፈ !!!!!!

የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን ቀደም ብሎ ማሸነፉን ያረጋገጠው ባየር ሊቨርኩሰን ከኦግስበርግ ጋር ያደረገውን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የባየር ሊቨርኩሰንን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ቦኒፌስ እና ሮበርት አንድሪክ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራው ባየር ሊቨርኩሰን በዘንድሮው የውድድር አመት ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ዋንጫውን በማሳካት አዲስ ወርቃማ ታሪክ መፃፍ ችለዋል።

ባየር ሊቨርኩሰን በዚህ አመት በቡንደስሊጋው ሰላሳ አራት ጨዋታዎች ሲያደርግ ሀያ ስምንቱን አሸንፎ በስድስቱ አቻ ተለያይቷል ።

በጋዲሳ መገርሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply