You are currently viewing በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአዲስ አበባ ከተያዙት መካከል የተሰወሩ እና ወደ አዋሽ አርባ የተወሰዱ አሉ ተባለ – BBC News አማርኛ

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአዲስ አበባ ከተያዙት መካከል የተሰወሩ እና ወደ አዋሽ አርባ የተወሰዱ አሉ ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8400/live/3e31a100-48e3-11ee-9b58-cb80889117a8.jpg

በአማራ ክልል ከተቀሰቀው ግጭት ጋር በተያያዘ እንደ አስፈላጊነቱ በየትኛውም የአገሪቱ አካባቢ ተፈጻሚ ይሆናል የተባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተከትሎ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የተሰወሩ እና ወደ አዋሽ አርባ የተወሰዱ ሰዎች እንዳሉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply