“በአስቸጋሪም ኾኔታም ውስጥ ኾነን ሀገራችን እና ደጋፊዎቻችን የሚያኮራ ውጤት እናስመዘግባለን” አሠልጠኝ ደግአረገ ይግዛው

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ሲሳተፍ በታሪኩ የመጀመሪያ ቢኾንም እያስመዘገበ ያለው ውጤት ግን ተስፋ የሚጣልበት እና ሀገርን የሚያኮራ እንደኾነ ይነገራል፡፡ እንደ አህጉራዊ የእግር ኳስ መሥራችነታቸው ከክለብ እስከ ብሔራዊ ቡድን ውጤት ርቆበት የሚቆዝመው የሀገሪቱ እግር ኳስ አፍቃሪ የእግር ኳስ ትንሣኤዋን እንደ መጻዓት ቀን በተስፋ ይጠባበቃል፡፡ ማን ያውቃል ይኽ ለሀገሪቱ የእግር ኳስ ትንሣኤ አንዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply