በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 200 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 200 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያ እና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ መኾኑ ተመላክቷል፡፡ የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳለው ከሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply