በአሶሳ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ 50 በርሜል ነዳጅ ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ዋለ

ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአሶሳ ከተማ ፖሊስ በህገ-ወጥ መንገድ በግለሰቦች ቤት የተከማቸ 50 በርሜል ነዳጅ ከአራት ተጠርጣሪዎች ጋር ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ዛሬ ለኢዜአ እንዳሉት፤ በከተማው ለኑሮ ውድነት…

The post በአሶሳ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ 50 በርሜል ነዳጅ ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ዋለ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply