በአቀስታ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የለጋምቦ ወረዳ እና የአቀስታ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአቀስታ ከተማ አካሂደዋል፡፡ በሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በሕብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ እና እኩይ ድርጊት የሚበተን ሀገር እና ሕዝብ የለንም፣ ክልላችንን በውክልና ጦርነት ማፍረስ አይቻልም፣ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply