“በአቅም ግንባታ ረገድ ከሩሲያ፣ ከሕንድ፣ ከቻይና እና ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ጋር በትብብር ለመሥራት ምክክር ተካሂዷል” የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምኅረት

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች የተሳተፉበት ፎረም ተጠናቋል፡፡ ፎረሙ ከሰኔ 10/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ14/2016 ዓ.ም “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ነው ምክክሩ የተካሄደው፡፡ በመድረኩም በፍርድ ቤቶች አሠራር፣ በዜጎች የማኅበራዊ መብቶች አጠባበቅ፣ በኢንቨስተሮች መብት ጥበቃ፣ በመሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶች እና ነፃነቶች ጥበቃ ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply