You are currently viewing በአበርገሌ ከ47 በላይ ሰዎች በመድኃኒት እጥረት መሞታቸውን ነዋሪዎች እና ባለሥልጣን ተናገሩ – BBC News አማርኛ

በአበርገሌ ከ47 በላይ ሰዎች በመድኃኒት እጥረት መሞታቸውን ነዋሪዎች እና ባለሥልጣን ተናገሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/634e/live/1f579d40-ceed-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

በህወሓት ኃይሎች ተይዞ እንደቆየ በተገለጸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ በመድኃኒት እና በምግብ እጥረት የ47 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳዳሪ እና ቤተሰቦቻቸውን በሞት ያጡ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply