በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት ላይ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ባሕር ዳር ከንቲባ (ዶ.ር) ድረስ መሪነት በከተማ አሥተዳደሩ እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ በሌሎች የልማት ዘርፎች የተሠሩ የልማት ትሩፋቶችን በመመልከት እንደሚቀጥል ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply